Skip to content
DEN ETIOPISK-ORTODOKSE TEWAHEDO KIRKE I NORGE
ORGANISASJONSNUMMER: 983901867
EOTCNOR
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ቤተ ክርስቲያናችን
  • ወቅታዊ ኹነቶች
  • አስተዋጽዖ ያድርጉ
  • Norsk

ደራሲ፥ admin

18/08/2020

ደብረ ታቦር

News
by admin

ይኽ በዓል ከጌታችን 9ኙ ዐበይት በዓላት አንደኛው ሲኾን በዓሉ በየዓመቱ ነሐሴ 13 ላይ በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ ታሪኩ በ3ቱ ወንጌላት ላይ […]

Readmore>>
11/08/2020

ጾመ ፍልሰታ

News
by admin

ጾመ ፍልሰታ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፍልሰታ ማለት ምን ማለት ነው? ፍልሰታ የሚለው ቃል የተገኘው ፈለሰ […]

Readmore>>
25/07/2020

ቂርቆስ ወኢየሉጣ

ቂርቆስ ወኢየሉጣ News
by admin

“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ(33፡7) ይህ ጥቅስ የእግዚአብሔር መልአክ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን ሰዎች ከእግዚአብሔር ተልኮ በዙሪያቸው ሆኖ ከመከራ […]

Readmore>>
11/07/2020

ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ

News
by admin

በየዓመቱ ሐምሌ ፭ ቀን በአንድ በኩል የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ የሚከበርበት ዕለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ጴጥሮስ እና […]

Readmore>>
06/06/2020

በዓለ ጰራቅሊጦስ

በዓለ ጰራቅሊጦስ News
by admin

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! በዓለ ጰራቅሊጦስ ወይም በዓለ ጰንጠቆስጤ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ሲሆን መንፈስ […]

Readmore>>
02/05/2020

የኤማሁስ መንገደኞች

የኤማሁስ መንገደኞች News
by admin

የሁለት ሰዎች ወግ እንመልከት 1. ለመሆኑ እነዚህ ሁለት መንገደኞች እነማን ናቸው? 2. የሚነጋገሩት ርዕሰ ጉዳይስ ምን ነበር? 3. በመካከላቸው ተገኝቶ […]

Readmore>>
07/04/2020

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) News
by admin

በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን የበዓላት ቀኖና መሰረት ሰባተኛው የዐቢይ ጾም ሰንበት ኒቆዲሞስ ይባላል፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኒቆዲሞስ ማለት “አሸናፊ/ነት” ማለት ነው፡፡ በዚህ ሰንበት በዮሐ 3፡1-21 እንደተገለጸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኒቆዲሞስ ለተባለ የአይሁድ አለቃ ያስተማረው ትምህርት እንዲሁም የኒቆዲሞስ አስተማሪ ስብእና ይነበባል፣ ይተረጎማል፣ ይዜማል፡፡

Readmore>>
30/03/2020

ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት)

by admin

ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን ”ገብርኄር” የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት ሲሆን የስያሜውን መነሻ የምናገኘው በዕለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከሚነበበው የወንጌል ክፍል ማቴ. 25:14-30 ነው፡፡

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የዛሬው ወንጌል አስተማሪ የሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮችን በውስጡ ይዟል፡፡ በተለይ ምንም እንኳን የቤተክርስቲያን ሓላፊነት የእገሌና የእገሊት ተበሎ ባይወሰንም ቤተ ክርስቲያን ባላት የአገልግሎት መዋቅር መሠረት የሓላፊነትን ቦታ ይዘው ለሚያገለግሉ ሰዎች አትኩሮት ሊሰጡባቸው የሚገባቸውን ነጥቦች ይጠቁማል፡፡ ይህን ለማየት ያመቸን ዘንድ ከታሪኩ የመጀመያ ክፍል በመነሣት ዋና ዋና የሆኑ ዐሳቦችን በአትኩሮት መመርመር ጠቃሚ ነው፡፡

Readmore>>
21/03/2020

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት) News
by admin

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በዓለ ደብረ ዘይት የደብረ ዘይት ትርጉም ከትርጉሙ ለመነሣት ደበረ ዘይት ማለት ትርጉሙ […]

Readmore>>
17/03/2020

መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)

News
by admin

ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያነ ሥጋን በተአምራት፣ ድውያነ ነፍስን በትምህርት የማዳኑ ጉዳይ ጎልቶ ከሚነገርባቸው ጊዜያት አንዱ ይህ “መጻጉ’’ የተሰኘው […]

Readmore>>

ፖስቶች አሰሳ

የቆዩ ፖስቶች
አዲስ ፖስቶች

Recent Posts

  • “her er ikke mann og kvinne. For dere er alle en i Kristus.”
  • Utendørsaktiviteter i Kampen Parken, Oslo
  • Integrering starter hjemme
  • festival med utendørsaktiviteter for hele familien!
  • ስለ አእምሯዊ ጤንነት፣ እኩልነት እና ጾታ አመለካከት ሴሚናር

Recent Comments

አስተያየቶች አልተገኙም።

Archives

  • ህዳር 2024
  • መስከረም 2024
  • ነሐሴ 2024
  • ሐምሌ 2024
  • ሰኔ 2024
  • ጥር 2024
  • ግንቦት 2022
  • ሚያዝያ 2022
  • ጥር 2022
  • ታህሳስ 2021
  • መስከረም 2021
  • ነሐሴ 2021
  • ሐምሌ 2021
  • ሰኔ 2021
  • ግንቦት 2021
  • ሚያዝያ 2021
  • መጋቢት 2021
  • የካቲት 2021
  • ጥር 2021
  • ታህሳስ 2020
  • መስከረም 2020
  • ነሐሴ 2020
  • ሐምሌ 2020
  • ሰኔ 2020
  • ግንቦት 2020
  • ሚያዝያ 2020
  • መጋቢት 2020
  • የካቲት 2020
  • ጥር 2020
  • መስከረም 2019
  • ሚያዝያ 2019
  • መጋቢት 2019
  • መስከረም 2018
  • ነሐሴ 2018
  • ግንቦት 2018
  • ሚያዝያ 2018
  • የካቲት 2018
  • ጥር 2018
  • ህዳር 2017
  • ጥቅምት 2017
  • ግንቦት 2017
  • ሚያዝያ 2017
  • መጋቢት 2017
  • የካቲት 2017

Categories

  • Church Info
  • Korona
  • News
  • Uncategorized
  • Uncategorized
  • ማስታወቂያ
  • ትምህርት
  • ኮሮና
  • ዜና

የቅርብ ጊዜ ፖስቶች

  • “her er ikke mann og kvinne. For dere er alle en i Kristus.”
  • Utendørsaktiviteter i Kampen Parken, Oslo
  • Integrering starter hjemme
  • festival med utendørsaktiviteter for hele familien!
  • ስለ አእምሯዊ ጤንነት፣ እኩልነት እና ጾታ አመለካከት ሴሚናር

የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች

    ቤተ መዛግብት

    • ህዳር 2024
    • መስከረም 2024
    • ነሐሴ 2024
    • ሐምሌ 2024
    • ሰኔ 2024
    • ጥር 2024
    • ግንቦት 2022
    • ሚያዝያ 2022
    • ጥር 2022
    • ታህሳስ 2021
    • መስከረም 2021
    • ነሐሴ 2021
    • ሐምሌ 2021
    • ሰኔ 2021
    • ግንቦት 2021
    • ሚያዝያ 2021
    • መጋቢት 2021
    • የካቲት 2021
    • ጥር 2021
    • ታህሳስ 2020
    • መስከረም 2020
    • ነሐሴ 2020
    • ሐምሌ 2020
    • ሰኔ 2020
    • ግንቦት 2020
    • ሚያዝያ 2020
    • መጋቢት 2020
    • የካቲት 2020
    • ጥር 2020
    • መስከረም 2019
    • ሚያዝያ 2019
    • መጋቢት 2019
    • መስከረም 2018
    • ነሐሴ 2018
    • ግንቦት 2018
    • ሚያዝያ 2018
    • የካቲት 2018
    • ጥር 2018
    • ህዳር 2017
    • ጥቅምት 2017
    • ግንቦት 2017
    • ሚያዝያ 2017
    • መጋቢት 2017
    • የካቲት 2017

    ምድቦች

    • Church Info
    • Korona
    • News
    • Uncategorized
    • Uncategorized
    • ማስታወቂያ
    • ትምህርት
    • ኮሮና
    • ዜና

    ሜታ

    • ከፍተህ ግባ
    • ግብአት አስገባ
    • አስተያየቶች ግብአት
    • WordPress.org

    ቅዳሴ፦ ዘወትር እሑድ እንዲሁም በበዓላት እና በንግሥ ቀን

    ምህላ፦ በዐቢይ ጾም፣ በፍልስታ እና እንደ አስፈላጊነቱ ሲታወጅ

    ስብከተ ወንጌል

    • ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
    • ትምህርተ ሃይማኖት
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

    አገልግሎት መጠይቆች

    • ለክርስትና
    • ለሰርግ
    • ለፍትሃት

    ያግኙን

    +47 465 72 757
    post@eotcnor.no
    Alnafetgata 2, 0192 Oslo
    ሀሳብዎን ያጋሩን
    የቫይበር ግሩፕ ይቀላቀሉ
    • facebook
    • Youtube
    • የቫይበር ግሩፕ
    Proudly powered by WordPress | Theme: Airi by aThemes.