በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን የበዓላት ቀኖና መሰረት የዐቢይ ፆም ሦስተኛ ሳምንት “ምኩራብ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በዚህ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም […]
Blog
ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት )
“ቅድሰት” የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ቅድስት ማለት የዘይቤ ፍችው የተቀደሰች፤ የተለየች ማለት ነው። ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት ልዩ የሆነችና ክብርት የሆነችው ጾም የምትጀመርበትን ሁለተኛ ሳምንት ከልብ ያሳስበናል (ማቴ. 4-2) ። ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንም ሰንበቱን ስለ ቅድስና ልጆቿን ታስተምርበታለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ የሚሰበከው ምስባክ ፤ የሚነበቡ መልዕክታት ፤የሐዋርያት ሥራና ወንጌል ስለ ቅድስት የሚያስተምሩ ናቸው፡፡
ዘወረደ (የዐቢይ ጾም አንደኛ ሳምንት)
ዘወረደ(ጾመ ሕርቃን) «ዘወረደ» ማለት «የወረደ» ማለት ነው፡፡ አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። ይህም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ […]
የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት […]
Leksehjelpstilbud til barn og unge
Foreldre utvalg under Den Etiopiske Ortodokse kirke i Norge inviterer alle til å delta i leksehjelp programmet som er allerede […]
ሆሣዕና በአርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ዓበይት በዓላት መካከል በዓብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት ላይ […]
ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)
ኒቆዲሞስ የዐብይ ሰባተኛ ሰንበት !! ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ […]
ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት)
[pdf-embedder url=”https://eotcnor.no/wp-content/uploads/2019/04/ገብርሄር.docx.pdf”]