Skip to content
DEN ETIOPISK-ORTODOKSE TEWAHEDO KIRKE I NORGE
ORGANISASJONSNUMMER: 983901867
EOTCNOR
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ቤተ ክርስቲያናችን
  • ወቅታዊ ኹነቶች
  • አስተዋጽዖ ያድርጉ
  • Norsk

ወር፥ መጋቢት 2020

30/03/2020

ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት)

by admin

ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን ”ገብርኄር” የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት ሲሆን የስያሜውን መነሻ የምናገኘው በዕለቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከሚነበበው የወንጌል ክፍል ማቴ. 25:14-30 ነው፡፡

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የዛሬው ወንጌል አስተማሪ የሆኑ መሠረታዊ ጉዳዮችን በውስጡ ይዟል፡፡ በተለይ ምንም እንኳን የቤተክርስቲያን ሓላፊነት የእገሌና የእገሊት ተበሎ ባይወሰንም ቤተ ክርስቲያን ባላት የአገልግሎት መዋቅር መሠረት የሓላፊነትን ቦታ ይዘው ለሚያገለግሉ ሰዎች አትኩሮት ሊሰጡባቸው የሚገባቸውን ነጥቦች ይጠቁማል፡፡ ይህን ለማየት ያመቸን ዘንድ ከታሪኩ የመጀመያ ክፍል በመነሣት ዋና ዋና የሆኑ ዐሳቦችን በአትኩሮት መመርመር ጠቃሚ ነው፡፡

Readmore>>
21/03/2020

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)

ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት) News
by admin

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በዓለ ደብረ ዘይት የደብረ ዘይት ትርጉም ከትርጉሙ ለመነሣት ደበረ ዘይት ማለት ትርጉሙ […]

Readmore>>
17/03/2020

መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)

News
by admin

ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያነ ሥጋን በተአምራት፣ ድውያነ ነፍስን በትምህርት የማዳኑ ጉዳይ ጎልቶ ከሚነገርባቸው ጊዜያት አንዱ ይህ “መጻጉ’’ የተሰኘው […]

Readmore>>
08/03/2020

ምኩራብ ( የዐቢይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት )

ምኩራብ ( የዐቢይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት ) News
by admin

በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያናችን የበዓላት ቀኖና መሰረት የዐቢይ ፆም ሦስተኛ ሳምንት “ምኩራብ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በዚህ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም […]

Readmore>>
01/03/2020

ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት )

by admin

“ቅድሰት” የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ቅድስት ማለት የዘይቤ ፍችው የተቀደሰች፤ የተለየች ማለት ነው። ምስጢራዊ መልእክቱ ግን የምስጢረ አድኅኖት ታላላቅ ሥራውን ለመጀመር መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ከቆመ ሳያርፍ፣ ከዘረጋ ሳያጥፍ የጾማት የአርብዓው ቀንና ሌሊት ልዩ የሆነችና ክብርት የሆነችው ጾም የምትጀመርበትን ሁለተኛ ሳምንት ከልብ ያሳስበናል (ማቴ. 4-2) ። ከዚህ ሰንበት ዋዜማ ጀምሮ ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ይዘመራል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንም ሰንበቱን ስለ ቅድስና ልጆቿን ታስተምርበታለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ የሚሰበከው ምስባክ ፤ የሚነበቡ መልዕክታት ፤የሐዋርያት ሥራና ወንጌል ስለ ቅድስት የሚያስተምሩ ናቸው፡፡

Readmore>>

Recent Posts

  • “her er ikke mann og kvinne. For dere er alle en i Kristus.”
  • Utendørsaktiviteter i Kampen Parken, Oslo
  • Integrering starter hjemme
  • festival med utendørsaktiviteter for hele familien!
  • ስለ አእምሯዊ ጤንነት፣ እኩልነት እና ጾታ አመለካከት ሴሚናር

Recent Comments

አስተያየቶች አልተገኙም።

Archives

  • ህዳር 2024
  • መስከረም 2024
  • ነሐሴ 2024
  • ሐምሌ 2024
  • ሰኔ 2024
  • ጥር 2024
  • ግንቦት 2022
  • ሚያዝያ 2022
  • ጥር 2022
  • ታህሳስ 2021
  • መስከረም 2021
  • ነሐሴ 2021
  • ሐምሌ 2021
  • ሰኔ 2021
  • ግንቦት 2021
  • ሚያዝያ 2021
  • መጋቢት 2021
  • የካቲት 2021
  • ጥር 2021
  • ታህሳስ 2020
  • መስከረም 2020
  • ነሐሴ 2020
  • ሐምሌ 2020
  • ሰኔ 2020
  • ግንቦት 2020
  • ሚያዝያ 2020
  • መጋቢት 2020
  • የካቲት 2020
  • ጥር 2020
  • መስከረም 2019
  • ሚያዝያ 2019
  • መጋቢት 2019
  • መስከረም 2018
  • ነሐሴ 2018
  • ግንቦት 2018
  • ሚያዝያ 2018
  • የካቲት 2018
  • ጥር 2018
  • ህዳር 2017
  • ጥቅምት 2017
  • ግንቦት 2017
  • ሚያዝያ 2017
  • መጋቢት 2017
  • የካቲት 2017

Categories

  • Church Info
  • Korona
  • News
  • Uncategorized
  • Uncategorized
  • ማስታወቂያ
  • ትምህርት
  • ኮሮና
  • ዜና

የቅርብ ጊዜ ፖስቶች

  • “her er ikke mann og kvinne. For dere er alle en i Kristus.”
  • Utendørsaktiviteter i Kampen Parken, Oslo
  • Integrering starter hjemme
  • festival med utendørsaktiviteter for hele familien!
  • ስለ አእምሯዊ ጤንነት፣ እኩልነት እና ጾታ አመለካከት ሴሚናር

የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች

    ቤተ መዛግብት

    • ህዳር 2024
    • መስከረም 2024
    • ነሐሴ 2024
    • ሐምሌ 2024
    • ሰኔ 2024
    • ጥር 2024
    • ግንቦት 2022
    • ሚያዝያ 2022
    • ጥር 2022
    • ታህሳስ 2021
    • መስከረም 2021
    • ነሐሴ 2021
    • ሐምሌ 2021
    • ሰኔ 2021
    • ግንቦት 2021
    • ሚያዝያ 2021
    • መጋቢት 2021
    • የካቲት 2021
    • ጥር 2021
    • ታህሳስ 2020
    • መስከረም 2020
    • ነሐሴ 2020
    • ሐምሌ 2020
    • ሰኔ 2020
    • ግንቦት 2020
    • ሚያዝያ 2020
    • መጋቢት 2020
    • የካቲት 2020
    • ጥር 2020
    • መስከረም 2019
    • ሚያዝያ 2019
    • መጋቢት 2019
    • መስከረም 2018
    • ነሐሴ 2018
    • ግንቦት 2018
    • ሚያዝያ 2018
    • የካቲት 2018
    • ጥር 2018
    • ህዳር 2017
    • ጥቅምት 2017
    • ግንቦት 2017
    • ሚያዝያ 2017
    • መጋቢት 2017
    • የካቲት 2017

    ምድቦች

    • Church Info
    • Korona
    • News
    • Uncategorized
    • Uncategorized
    • ማስታወቂያ
    • ትምህርት
    • ኮሮና
    • ዜና

    ሜታ

    • ከፍተህ ግባ
    • ግብአት አስገባ
    • አስተያየቶች ግብአት
    • WordPress.org

    ቅዳሴ፦ ዘወትር እሑድ እንዲሁም በበዓላት እና በንግሥ ቀን

    ምህላ፦ በዐቢይ ጾም፣ በፍልስታ እና እንደ አስፈላጊነቱ ሲታወጅ

    ስብከተ ወንጌል

    • ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
    • ትምህርተ ሃይማኖት
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

    አገልግሎት መጠይቆች

    • ለክርስትና
    • ለሰርግ
    • ለፍትሃት

    ያግኙን

    +47 465 72 757
    post@eotcnor.no
    Alnafetgata 2, 0192 Oslo
    ሀሳብዎን ያጋሩን
    የቫይበር ግሩፕ ይቀላቀሉ
    • facebook
    • Youtube
    • የቫይበር ግሩፕ
    Proudly powered by WordPress | Theme: Airi by aThemes.