፩ የወልደ እግዚአብሔር ጥምቀት ለምን ተጠመቀ? መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሠላሳ ዘመኑ በእደ ዮሐንስ በፈለገ ዮርዳኖስ ተጠምቋል። ለምን ተጠመቀ? የሚል ጥያቄ […]
ምድብ፥ News
የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት […]
Leksehjelpstilbud til barn og unge
Foreldre utvalg under Den Etiopiske Ortodokse kirke i Norge inviterer alle til å delta i leksehjelp programmet som er allerede […]
ሆሣዕና በአርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ዓበይት በዓላት መካከል በዓብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት ላይ […]
ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)
ኒቆዲሞስ የዐብይ ሰባተኛ ሰንበት !! ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ […]
ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት)
[pdf-embedder url=”https://eotcnor.no/wp-content/uploads/2019/04/ገብርሄር.docx.pdf”]
ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሕዱ አምላክ አሜን በዓለ ደብረ ዘይት ትርጉሙ፦ ደበረ ዘይት ትርጉሙ የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ […]
መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)
ቅዱስ ያሬድ የዐቢይ ጾምን በሰየመበት አጽዋማት ላይ አራተኛው ሳምንት መፃጉዕ በመባል ይታወቃል፡፡መፃጉዕ ማለት ትርጓሜው በቁሙ ሲፈታ “ጐባጣ” ማለት እንደሆነ አለቃ […]
ምኩራብ ( የዐቢይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት )
ምኩራብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያና የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሣምንት ምኩራብ በማለት ይጠራል ጌታችን አምላካችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ምኩራብ የገባበትና […]
ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት )
ቅድስት ( የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ) «ቅድስት» ማለት የዘይቤ ፍችው « የተቀደሰች የተለየች » ማለት ነው፡፡ ምስጢራዊ መልእክቱ ግን […]