ምድብ፥ News
ጾመ ፍልሰታ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በጽዮን መለከትን ንፉ ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ት፣ ኢዮ2 ፥ 15 እንኳን […]
የብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ እና ጳውሎስ ዕረፍት
በዲያቆን ኤፍሬም የኔሰው በየዓመቱ ሐምሌ ፭ ቀን በአንድ በኩል የጾመ ሐዋርያት ፋሲካ የሚከበርበት ዕለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የብርሃናተ ዓለም […]
ኮሮና ማስታወቂያ ሰኔ 18 ቀን 2021 G.C
[pdf-embedder url=”https://eotcnor.no/wp-content/uploads/2020/02/ማስታወቂያ-18.06.21.pdf” title=”ማስታወቂያ 18.06.21″]
ግንቦት ተክለሃይማኖት – 2013
ፍልሰት ዐጽሙ ለቅዱስ ተክለሃይማኖት ሐዋርያ ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት […]
ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ
ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ ባሉት ዕለታት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሚፈጸመው መንፈሳዊና ሐዋርያዊ አገልግሎት ልክ እንደ መጀመሪያው የትንሣኤ ሥርዓት ኾኖ […]
ሆሳዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት)
ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህÂ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው፡፡ መዝ.117፡25-26
ኒቆዲሞስ (የዐብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት)
የክርስቲያን ፊደል- ኒቆዲሞስ ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር፡፡ በአንድ በኩል ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት […]