ጾመ ፍልሰታ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን

በጽዮን መለከትን ንፉ ጾምን ቀድሱ ጉባኤውንም አውጁ ት፣ ኢዮ2 ፥ 15

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እያልን የኦስሎ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የፍልሰታን ጾም ምክንያት በማድረግ ከ ነሐሴ 06/08/21 ጀምሮ እስከ 20/08/21 ድረስ ከ kl. 17:00 – 19:00 ድረስ ጸሎተ ምዕላ የሚኖረን ሲሆን እንዲሁም የሚከተሉትን ቀናቶች የቅዳሴ አገልግሎት ይኖረናል።

1/ ነሐሴ 01/12/2013 ወይም ኦገስት 07/08/2021   ቅዳሜ
2/ ነሐሴ 02/12/2013 ወይም ኦገስት 08/08/2021  እሁድ
3/ ነሐሴ 03/12/2013 ወይም ኦገስት 09/08/2021  ሰኞ
4/ ነሐሴ 07/12/2013 ወይም ኦገስት 13/08/2021  ዐርብ
5/ ነሐሴ 09/12/2013 ወይም ኦገስት 15/08/2021  እሁድ
6/ ነሐሴ 13/12/2013 ወይም ኦገስት 19/08/2021  ሐሙስ
7/ ነሐሴ 16/12/2013 ወይም ኦገስት 22/08/2021  እሁድ

ማሳሰቢያ፤ ምእመናን ባለው የኮቪድ 19 ወረሽኝ ምክንያት ያለን ቦታ ለ 50 ሰው ብቻ ሰለሆነ ለቅዳሴ አገልግሎት የምትመጡ
መእመናን በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ደውላችሁ በመመዝገብ የቅዳሴውን አገልግሎት መሳተፍ ትችላላችሁ።
ነገር ግን ሳይመዘገቡ የሚመጡትን የማናስተናግድ መሆኑን በትህትና እንገልጻለንን።

ስልክ   1/ 98075044
                       2/ 94785936

በኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስትያን የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጽ/ቤት