ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን «ገብርኄር» የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት […]
Blog
ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት)
በአባ ዘሚካኤል ደሬሳ የዓለሙ ፍጻሜ ምልክቱ ምንድ ነው?/ማቴ. 24፣3/ በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛው ሳምንት ላይ ይውላል፡፡ […]
መጻጉዕ (የዐቢይ ጾም ፬ኛ ሳምንት)
ጌታችን ከተጠመቀ በኋላ የአይሁድ ፋሲካ ለሦስት ጊዜ ተከብሯል፡፡ የመጀመሪያው ፋሲካ ጌታችን ቤተ መቅደሱን ያጸዳበትና በቤተ መቅደስ ሲሸጡ ሲለውጡ የነበሩትን ያስወጣበት […]
ምኩራብ (የዐቢይ ጾም ፫ኛ ሳምንት)
የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምኩራብ በመባል ይጠራል ይህም ስያሜ የተሰጠው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለቱ ከሠራው ሥራ አንጻር ነው፡፡ ለዛሬው […]
ቅድስት (የዐቢይ ጾም ፪ኛ ሳምንት)
“ቅድሰት” የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ስያሜውም ከኢትዮያዊው የዜማ ሊቅ ከቅዱስ ያሬድ የተገኘ ነው፡፡ ቅድስት ማለት የዘይቤ ፍችው የተቀደሰች፤ […]