Blog
ኮሮና ማስታወቂያ ሰኔ 18 ቀን 2021 G.C
[pdf-embedder url=”https://eotcnor.no/wp-content/uploads/2020/02/ማስታወቂያ-18.06.21.pdf” title=”ማስታወቂያ 18.06.21″]
ግንቦት ተክለሃይማኖት – 2013
ፍልሰት ዐጽሙ ለቅዱስ ተክለሃይማኖት ሐዋርያ ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት […]
ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ
ከዕለተ ትንሣኤ እስከ ዳግም ትንሣኤ ባሉት ዕለታት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የሚፈጸመው መንፈሳዊና ሐዋርያዊ አገልግሎት ልክ እንደ መጀመሪያው የትንሣኤ ሥርዓት ኾኖ […]
ሆሳዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት)
ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህÂ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው፡፡ መዝ.117፡25-26