ወር፥ ሚያዝያ 2021
ሆሳዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት)
ሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህÂ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል በዘመነ ብሉይ በቀደምት ነቢያት ዘንድ የተለመደ ቃል ነው፡፡ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው፡፡ መዝ.117፡25-26
ኒቆዲሞስ (የዐብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት)
የክርስቲያን ፊደል- ኒቆዲሞስ ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር፡፡ በአንድ በኩል ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት […]
ገብርኄር (የዐቢይ ጾም ፮ኛ ሳምንት)
ታላቁን የጌታችንን ጾም ከጀመርን ስድስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል፡፡ ይህን ሳምንት ቅድስት ቤተክርስቲያን «ገብርኄር» የሚል ስያሜ ሰጥታዋለች፡፡ ገብርኄር በጎ አገልጋይ ማለት […]
ደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት)
በአባ ዘሚካኤል ደሬሳ የዓለሙ ፍጻሜ ምልክቱ ምንድ ነው?/ማቴ. 24፣3/ በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ደብረ ዘይት 5ኛው ሳምንት ላይ ይውላል፡፡ […]