የአቡነ ሕርያቆስ አቀባበል

በኖርዌይ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ኦስሎ ከተማ መቀመጫቸውን ያደረጉ ጳጳስ አገኘች::