ጥምቀት በዓል አከባበር – 2008

የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኖርዌይ ቅዱስ ገብርኤልና ኣቡነ ተክል ሐይማኖት ቤተክርስቲያን

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የአውሮፓ ምሥራቅና ደቡባዊት ኣፍሪካ ኣህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መልኣከ ምህረት ዘለዓለም ታደሰ የፍራንክፈርት ዳርምስታድ ቤተክርስቲያን ኣስተዳዳሪ ጀርመን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ከኢትዮጵያ መጋቤ ሥርዓት ቀሲስ ተስፋዬ ደገፋ እና መምህር ሀብተ ማርያም ዳኛቸው በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ተክብራል::
የደብሩ ኣስተዳዳሪ መልኣከ ብሥራት ቆሞስ ኣባ ሀብተ ኢየሱስ ለገሰ የኦስሎ ቅዱስ ገብርኤልና ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኣስተዳዳሪ
የምስጋናና እንኳን ደህና መጣችሁ መልክት ኣስተላልፈዋል::