ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቅዱስ ገብርኤል እና የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ታህሣሥ ፳፱ (07.01.2016) ቀን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በደመቀ ሁኔታ ይከበራል::